價格:免費
更新日期:2018-05-03
檔案大小:3.9M
目前版本:1.0
版本需求:Android 4.1 以上版本
官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com
Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy/
ቫይታሚን ለጤናችን
ቪታሚኖች ምን እንደሚጠቅሙን ፤ ምንጮቻቸዉ እና በቂ ካልሆነ በሰዉነታችን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል
በዚህ ቫይታሚን ለጤናችን በተሰኘ አፕሊኬሽን ዉስጥ እናያለን፡፡
ቫይታሚን የተመጣጣነ የኦርጋኒክ ምግቦች እና በጣም አስፈላጊ የሆነ ንጥረ ነገር ነው፡፡
ሰዉነታችን አስፈላጊ ንጥረ ነገር ከምንመገበዉ ምግቦች ያገኛል፡፡
This VITAMINS Mobile Applications contain best Information about Healthy Life,
Why We Use Vitamins And Minerals? , Essentiality of Vitamins,
Vitamins and Health effects and which food is good source of Vitamins and minerals.
VITAMINs App is Good Information All about Vitamin and Our Healthy Life.
prepared for Ethiopian Peoples By AMHARIC Language. Internet free.
ቪታሚኖችን በመጠቀም ለሰዉነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረነገሮችን በመዉሰድ ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡
ለሰዉነታችን እያንዳንዱ ክፍሎች ስራቸዉን በአግባቡ እንዲሰሩ ትንሽ መጠን ቫይታሚን ያስፈልገናል፡፡
በሽታን የመከላከልና አቅም እንዲኖረን እንዲሁም ጤናማ የአንጎል ተግባራትን ሰዉነታችን እንዲተገብር ያደርጋሉ፡፡
እነዚህ ቫይታሚኖች እና አስፈላጊ ማዕድናትን በአንድ አንድ እናያለን፡፡
Vitamin A, Vitamin B1, Vitamin B2, Vitamin B3, VitaminB6, Vitamin B12,
Vitamin C, Vitamin D, Vitamin E እና Vitamin K ናቸው፡፡
የእነዚህ ቪታሚኖች ምርጥ የምግብ ምንጮችን የትኞቹ የምግብ አይነት እንደሆኑ ፤
ጥቅማቸዉ እንዲሁም እጥረታቸዉ እናያለን፡፡
ቫይታሚን ለጤናችን በተሰኘ አፕሊኬሽን ዉስጥ ለኢትዮጵያዊያን ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ለማበረታታት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ጠቃሚ መረጃ ያለዉ እና ለአጠቃቀም ምቹ ተደርጎ የተሰራ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡
መልካም ንባብ!
ጤና ይስጥልን!
ከ BUNNA APP
- Ethiopian Health
- Vitamin for Health in Amharic
- Health in Amharic
- Vitamin in Amharic
If you have questions comments or for any reason please send us email to: bunaapps@gmail.com
Thank you for downloading
Bunna Apps